IVF Treatment in Ethiopian, Best IVF Clinic/Center For Patients From Ethiopian in India
Hi, How Can We Help You?
  • 23 Todar Mal lane, Bengali Market, Delhi
  • +91-844 844 1094
  • +91-981 060 0235
  • newquery@delhi-ivf.com

Patients from Ethiopian

Best IVF Clinic For Ethiopian Patients in India

ናይ ዉላድ ጸገም ዘለኩም ስድራቤታት ብሕክምናዊ መዳይ ንምሕጋዝ

ኣብ ደሊ ኣይቪአኤፍ ኑው ደሊ እንድያ ከምትኽእሉ ንሕብር።

ኣድራሻና፡ Delhi IVF & Fertility Clinic, 23, Todar Mal Lane, Bengali Market, Opp Nathu Sweet, New Delhi- 110001, INDIA. www.delhi-ivf.com email: query@dranoopgupta.com Tel: 011-47523858, 0091 98110 81024, 0091 9810600235.

ዕላማና፥ ናይ ዉላድ ጸገም ዘለኩም ስድራቤታት ብሕክምናዊ መዳይ ንምሕጋዝ ብዝላዓለ ዘመናዊ መሳሪሒ ብምጥቃም፡ ብርትዓዊ ዋጋ ሕክምናዊ ሓገዝ ክትረኽቡ ኣብ ደሊ ኣይቪአኤፍ ኑው ደሊ (Delhi IVF, New Delhi፣ INDIA) ከምትኸእሉ ንሕብር፡

ንሕና ማለት ደሊ ኣይቪኤፍ ንነዊሕ ርእሲ 23 ኣመታት ዝሰራሕናሉ ተመኩሮ ዘለና ርእሲ 10000 ሽሕ ህጻናት ከምዘዉለድናን ብተዛማዲ ቁጽሪ ስድራበታት ከምዘዕወትናን ክንሕብር ንደሊ፡ ተመኩሮና ካብ ግዜ ናብ ግዜ አንዳዓበየ ድሕሪ ምምጻእ ኣብዚ ግዜ እዚ ንዓናን ንባኣና ዝተዓወቱ ኤርትራዊያንን ካልኦትን ኣብ ዝሑጊስ ግዜ በጺሕና ንርከብ፤፡ ንኹሉ ሕኽምናዊ ትሕዝቶና ብገፊሑ ክትርድኡ ኣብዚ ታሕቲ ዘሎ እንተርነት ኣድራሻና ተመልከቱ፥ Delhi IVF

Leading IVF Clinic For Ethiopian Patients in India
ኣገባብ ሕክምና ዝምልከት Timing for Treatment

ተመኩሮና ብዘራጋገጾ ዳርጋ ንመብዛሕትኡ ናይዉላድ ጸገም ፣ ከምንቓጻጸሮ ክነረጋግጸልኩም ንፈቱ፤፡
ካብ መጀመርታ ርክብ ምዝርራብ ምስ ዶክተር ምስ ጀመርኩም ስጋብ ጥንሲ ምርግጋጽ ግዜ 4 – 5 ሰሙን ይወሲድ። ካልእ ተወሳኪ ሕክምና ናይ ማህጸን አንተኣድሊዩ ድማ ናይ ወርሒ ወይ ዉን 2 ተ ወርሒ ይወሰድ። ብዝሓጸረ ግዜ ኩሉ ጽቡቕ እንተኮይኑ ማለት ተወሳኺ ሕክምና ዘየደልዮ አንተኾይኑ እሞ
ምጽናሕ ዘይካል ምስዚከዉን ድሕሪ 3 ተ መዓልቲ ምትሕልላፍ ዘርኢ ዓዲኹም ክትኸዱ ትኽእሉ።
እዚ ማለት ካብ መጀመርታ ስጋብ ግዜ ጥንሲ ኣከባቢ 25 መዓልቲ ዓዱኩም ክትምለሱ ትኽእሉ እኹም።

ዋጋ ሕክምና Cost
  • ኣይቪኤፍ ምስ ናይ ባዕሊኻ ፍረ ምውላድ US 3300.
  • ኣይቪኤፍ ምስ ናትና ፍረ ጛል /ወዲ ምውላድ US 5300.00
  • እዚ ዋጋታት እዚ ንናይ ኩሉ መድሃኒታትን ምርመራ ኣይቪኤፍ የጠቓልል። ምናልባት ኣብ ፍሉይ ግዜ ንናይ ጥዕና ማህጸን ዝምልከት ተወሳኪ ምጽራይን ካልእ ነኣብነት መንጎኛ (Fibroid) አንተኣድልዩ ከከም ድልየቱ ተወሳኪ ንእሽተይ ዋጋታት ይውሰኽ።
  • ንነዊሕ ዓመታት ዘጥረናዮ ተመኩሮ ብዙሕ ንነፍሰወከፍ ተጠቃማይ ዝማሳሰል ፍረ ምላድ ከምዘለና ክንሕብር ንፈቱ።
ቪዛ Visa

ሕክምና ክትገብሩ ኣብ ህንዲ፣ ናይ ሕክምና ቪዛ ገርኩም ክትመጹ ኣለኩም።

  • ተሓከምቲ ቅዳሕ ፓስፖርቲኩም ናባና ትሰዱ፡
  • ንሕና ናይ ዕድመ ቪዛ ደብዳቤ ናባኹም ንሰዲድ፡
  • እቲ ንሰደልኩም ደብዳቤ ሕዝኩም ናብ ዝቐረበ ቖንሲል ህንዲ ብምኻድ ቪዛ ትሓቱ።
  • ቪዛ ምስረኸብኩም ኣየር ቲከት ትገዝኡ፡ምስ ገዛአኩም ቕዳሕ ኣየር ትከትኩም ናባና ትሰዱ፡ ንሕና ትከትኩም ምስ ረኣና፣፥ ምቕባል ካብ ኣየር ፖርቲን መቐበሊ መዕረፊ ጋይሽን ከምዘዳለናልኩም ነረጋግጸልኩም።

ምቕባል ካብ ኣየርፖርት ምድላው መዕረፊ ኣጋይሽ

  • ዋጋ መዕረፊ ኣጋይሽ ካብ 20 ስጋብ 25 ዶላር ኣመሪካ ንመዓልቲ እዩ።
  • ታክሲ፣ ምቕባል ካብ ኣየርፖርት ካብ 15 ዶላር ይጅምር።

ዶክተር ኣኑብ ጉብታ ኩሉ ግዜ ድልዊ እዩ ንኹሉ ድልየትኩም ብደቂቅ ክመያየጥን ክምልስን።

ብሰላም ምጹ።

  1. ተወሳኺ ሓበሬታ ራድዮ
  2. ቪድዮ
ኣብዚ ዝስዕብ እንተርነት መርበብ ተመልከቱ፥

For more information, please visit us on facebook :
https://www.facebook.com/DelhiIVFFertilityCentre

or Youtube:
https://www.youtube.com/channel/UCsJ12PrIeurXfRkwqi3LiXA

You can also visit our website: www.delhi-ivf.com

ለአማርኛ ተናጋሪዎች

አስደሳች ዜና

ልጅ መውለድ ላልቻላችሁ ጥንዶች ወይም ቤተሰቦች በኒው ደሊ ኢንዲያ በሚገኘው ደሊ አይ ቪ ኤፍ የህክምና ማዕከል በመታገዘ መውለድ እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡

አድራሻችን፡ Delhi IVF & Fertility Clinic, 23 Todar Mal Lane, Benagali Market, Opp Nathu Sweet, New Delhi – 110001, India. www.delhi-ivf.com, Email:query@dranoopgupta.com, Tel.: office +91 (0) 11-47523858 mobile; +9198110 81024, +919810600235.

አላማችን የመውለድ ችግር ላጋጠማቸው ጥንዶች/ቤተሰቦች ዘመኑ ባፈራው እጅግ በረቀቀ ዘመናዊ ህክምናና ዘዴ በመጠቀም፡ ኪስ በመማይጎዳ ተመጣጣኝ ክፍያ ልጅ ወልዶ የመሳም ህልማችሁን ማሳካት እንድትችሉ መሆኑን ስንገልጽሎ በሙሉ ኩራት ነው፡፡

እኛ ደሊ አይ ቪ ኤፍ ከ23 አመታት በላይ የስራ ልምድ ያለን ፡ ከ10000 (አስር ሺ) በላይ ህፃናት እንዳዋለድንና የዚያን ያህል ቤተሰቦች/ጥንዶች የመውለድ ፍላጎታቸው እንዲሳካላቸው ያደረግን መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ በመስኩ ያካበትነው የረጅም ጊዜ የስራ ልምድ አለም አቀፍ ዕውቅና ያሰገኘልን በመሆኑ አሁን ለኛና በኛ የተሳካላቸው ኢትዬጵያውያንና የሌላ አገር ዜጎች በጣም በዙ ከመሆናቸው የተነሳ አሁን እጅግ አስደሳች ጊዜ ላይ ደርሰናል፡፡ ስለምንሰጠው የህክምና አገልግሎት አይነት በዝርዝር ለማወቅ ከዚህ በታች ባለው የድረ-ገጽ አድራሻ ይጎብኙን፡

www.delhi-ivf.com

ህክምናው ስለሚወስደው ጊዜ

በሞያው ካለን የተካበተ ልምድ የመውለድ ቸግርን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መፈወስ እንደምንችል ልናረጋግጥላችሁ እንወዳለን፡፡ ባለሞያ ዶክተር ጋር መጀመሪያ ካያችሁ ቀን ጀምሮ ጽንሱ እስከሚረጋገጥ ድረስ ከ4 እስከ 5 ሳምንታት ይፈጃል፡፡ ምናልባት ሌላ ተጨማሪ የማህጸን ህክምና አሰፈላጊ ሆኖ ከተገኘ እስከ 2 ወር ሊወስድ ይችላል፡፡ በአጭር ጊዜ ሁሉም ነገር ጥሩ ሆኖ ከተገኘ ማለትም ተጨማሪ ህክምና የማያስፈልግ እና እንዲሁም መቆየት የማትችሉ ከሆነ የዘር ፍሬያችሁን ከሰጣችሁ ከ3 ቀን ቦኃላ ወደ አገራችሁ መመለስ ትችላላቹ፡፡ ይህ ማለት የህክምና ማዕከላችንን ከጎበኛቹሁበት ዕለት ጀምሮ እስከ ጽንስ ድረስ ያለው ጊዜ ግምት ውስጥ ሲገባ በ25 ቀናት ዉስጥ ወደ አገራችሁ ተመልሳችሁ መሄድ ትችላላችሁ ማለት ነው፡፡

ክፍያን በሚመለከት
  • አይ ቪ ኤፍ (IVF) በራስ የዘር ፍሬ ለመውለድ 3300.00 የአሜሪካ ዶላር
  • አይ ቪ ኤፍ (IVF) በሌላ ሰው (ዶነር) የዘር ፍሬ ለመውለድ 5300.00 የአሜሪካ ዶላር
  • ይህ ክፍያ የመድሃኒትና የአይ ቪ ኤፍ ምርመራን ያጠቃልላል፡፡ ምናልባት በልዩ አጋጣሚ የማህጸን ጤንነት በሚመለከት ተጨማሪ ማጣራትና ምርመራ ለምሳሌ እንደ ዕጢ መሰል (fibroid) እና የመሳስሉ ማከም አስፈለጊ ሆኖ ከተገኘ አንደ ሁኔታው ተጨማሪ ግን ብዙም ኪስ የማይጎዳ ክፍያ ይኖራል፡፡
  • ለብዙ አመታት ካካበትነው ልምድ የተነሳ እያንዳንዱ ተጠቃሚ ሰው እንደፍላጎቱና ዓይነቱ መጠቀም የሚያስችለው የተለያየ ብዙ የዘር ፍሬ እንዳለን ማሳወቅ እንወዳለን፡፡

ቪዛ

ለህክምና ወደ ህንድ አገር መጉዋዝ ከፈለጉ የህክምና ቪዛ ይዛችሁ መምጣት አለባችሁ፡፡

  • ታካሚዎች የፓስፖርት ኮፒያችሁን ወደ እኛ ላኩ
  • እኛ ቪዛ ለመግኘት የሚረዳችሁ የግብዣ ወረቀት እንልክላቹሀለን
  • የላክንላችሁን የግብዣ ወረቀት ይዛችሁ አቅራቢያችሁ ወደሚገኘው የህንድ ቆንስላ ጽህፈት ቤት በመሄድ ቪዛ ትጠይቃላችሁ፡፡
  • ቪዛ እንዳገኛችሁ የአየር ትኬት ተገዛላችሁ፡፡ ከገዛችሁ ቦኃላ የአየር ትኬቱን ኮፒ ወደኛ ትልካላችሁ፡፡ ትኬታችሁ እንደደረሰን የሚየርፉበትን ቦታና እናዘጋጃለን፡ እንዲሁም ከኤርፖርት ተቀብለን ወደ ማረፍያ ቦታዎ እናመጣዎታለን፡፡
  • በህንድ አገር ከገባችሁ ቦኃላ ቪዛችሁን፡ በህክምና ምክንያት፡ ለተጨማሪ ጊዜ ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ሙሉ ትብብር እናደርጋለን፡፡

የእንግዳ ማረፍያ ቤትና ትራንስፖርት ከ/ወደ ኤርፖርት ዋጋ

  • የእንግዳ ማረፍያ ቤት ክፍያ በቀን ከ20.00 እስከ 25.00 የአሜሪካ ዶላር ነው፡፡
  • ትራንስፖርት (ታክሲ) ከኤርፖርት ወደ ማረፍያ ቤት ከ15 የአሜሪካ ዶላር ይጀምራል፡፡

የደሊ አይ ቪ ኤፍ ህክምና ማዕከል ዋና ዶክተር አኑፕ ጉፕታ ስለምትፈልጉት ጉዳይ በዝርዝር ለመነጋገር እና ጥያቄችሁን ለመመለስ ሁልጊዜ ዝግጁ ነው፡፡

በሰላም ኑ፡ መልካም ጉዞ እነመኝላቹሃለን፡ እናመስግናለን፡፡

ተጨማሪ መረጃ 1. ሬድዮ